Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቂያ ----------------- በ2014 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባች መደበኛ የመጀመ | Campus Students

ማስታወቂያ
-----------------
በ2014 ዓ.ም ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባች መደበኛ የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የማድረጊያ ጊዜ ግንቦት 08-09/2014 ዓ.ም ሲሆን
1.በ Natural Science and Teacher Education in Natural Science የተመደባችሁ በዋናው ግቢ
2.በ Social Sciences Teacher Education in Social Science የተመደባችሁ በቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት(IOT)
መሆኑን እናሳውቃለን።