Get Mystery Box with random crypto!

#InjibaraUniversity በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመ | Campus Students

#InjibaraUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከግንቦት 09 እስከ 11/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• የ8ኛ፣ 10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርተፊኬት
ዋናውንና የማይመለስ ኮፒው
• ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና
የማይመለስ ኮፒው
• 3×4 ፎቶግራፍ (8)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia