Get Mystery Box with random crypto!

#BahirDarUniversity በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተ | Campus Students

#BahirDarUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የሚገቡባቸውን ሦሥት ካምፓሶች፦ ዘንዘልማ፣ ይባብ (ግሽ አባይ) እና ሰላም ካምፓሶች ዝርዝር አሳውቋል።

( ዝርዝር መረጃው ከላይ ተያይዟል።)

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia