Get Mystery Box with random crypto!

#MettuUniversity በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የ | Campus Students

#MettuUniversity

በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 03 እና 04/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

• ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች
ዋናውንና ኮፒው
• የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው
• የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ (4)
• ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ
• የስፖርት ትጥቅ

የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል ከ'A-D' የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እና የስማችሁ ቀዳሚ ፊደል 'A' የሆነ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ብቻ ምዝገባችሁ የሚከናወነው በበደሌ ካምፓስ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@campus_group_ethiopia
@campus_group_ethiopia