በቅናሹ ፈጥነው ይጠቀሙ!!!
#የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በጉራጌ_እና_ዶርዜ_መንደር _ከእርድ_ስነ_ ስርአት_አከባበር_ጋር
#ከመስከረም ፲፬ - ፲፯ [ ከ14- 17 / 2015ዓ.ም ]
☞ የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-6,845.00ብር በሰው ከመስከረም 5 በፊት ለሚከፍሉ ሲሆን [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 6,245 ብር ]
ማስጠንቀቂያ
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም!
መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!
Call ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677