Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ለ፳፻፲፭ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሳችችሁ! ፳፻፲፬ በደ | CampInn Hiking, Tour and Event

እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ ለ፳፻፲፭ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሳችችሁ!

፳፻፲፬ በደረስንባቸው ለጉብኝት በደረስንባቸው ስፍራዎች፣ በጎብኘናቸው መዳረሻዎች እና የራሳችን ባደረግናቸው የተለያዩ የህይወት ዘመን ልምዶች ድንቅ አመት ነበር።

አብራችሁን ያሳለፋችሁ ነባር እንዲሁ አዳዲስ አባላት ከልብ እያመሰገንን መልካም ዓውደ አመት ለሁላችሁም ተመኝተናል።

መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!