Get Mystery Box with random crypto!

መስቀል በአልን በጉራጌ እና በዶርዜ መንደር #የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በጉራጌ_እ | CampInn Hiking, Tour and Event

መስቀል በአልን በጉራጌ እና በዶርዜ መንደር

#የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በጉራጌ_እና_ዶርዜ_መንደር _የእርድ_በአል_አከባበር_ጋር
#ከመስከረም ፲፬ - ፲፯ [ ከ14- 17 / 2015ዓ.ም ]

☞ የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-6,845.00ብር በሰው ከመስከረም 5 በፊት ለሚከፍሉ ሲሆን [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 6,245 ብር ]

ከመስከረም 6 በኋላ ለሚከፍሉ 7,965.00 ብር ይሆናል!

የጉብኝት ግዜ ወደ :- ጢያ፣ ጉራጌ መንደር፣ አርባ ምንጭ፣ ዶርዜ መንደር / ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር

√ ☞ የጉብኝት ዋጋው -

1.  የመስቀል በዓል ሙሉ ወጪ ከዶርዜ ማህበረሰብ ማክበሪያ፣
2. የፖርክ እና የመንደሮች መግቢያ ክፍያን፣
3. የ3ቀን የሆቴል፣ የባህላዊ ቤት እና የድንኳን አዳር ክፍያን፣
4. የአስጎብኚ እና የእስካውት ክፍያን፣
5. የትራንስፖርት የደርሶ መልስ ጉዞ ክፍያን፣
6. የአራት ቀናት የምግብ ክፍያን፣
7. የባህላዊ መጠጦች እና ምግቦች ክፍያን
8. የመስቀል በአል ለሚከበርባቸው መንደሮች ጉብኝት ክፍያን ያጠቃልላል

ማስጠንቀቂያ

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም!
Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677