Get Mystery Box with random crypto!

Hunda Eda Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ burapress2021 — Hunda Eda Tube H
የቴሌግራም ቻናል አርማ burapress2021 — Hunda Eda Tube
የሰርጥ አድራሻ: @burapress2021
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.08K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ የሚያገኙበት እውነተኛ መረጃ አቅራቢ ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 17:16:42 ህወሓት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መንግስትን በሽብርተኝነት መፈረጁን ይፋ አድርጓል ሲል ዛሬ የወጣ አዲስ ዘመን ጋዜጣ አስታወቀ
132 viewsedited  14:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:06:31 በአዲስ አበባ የ40/60 ኮንዶሚንየም እድለኞች ስም ዝርዝር ፋይሉን ለማንበብ ከታች ያለውን ይጫኑ
160 views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:37:21 በአዲስ አበባ የ20/80 ኮንዶሚንየም እድለኞች ስም ዝርዝር ለማየት Pdf ፋይሉን ያውርዱና ያንቡ
721 viewsedited  19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:24:00
አቤት የሰው ክፋት
-------------------------------
ከ130 ሺ ሊትር በላይ የተደበቀ ናፍጣ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል።

በአማራ ክልል ንግድና ልማት ቢሮ መረጃ መሰረት ናፍጣው በቁጥጥር ስር የዋለው በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰሜን ሜጫ ወረዳ ባችማ ቀበሌ ልዩ ስሟ #ቆጥቆጥማ በምትባል ጎጥ #አቢሲኒያ_ፔትሮሊየም በሚል ስያሜ በጅምር ግንባታ ላይ ባለ የነዳጅ ማደያ ውስጥ ነው።
671 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 18:22:39
#ስልጣን_መልቀቅ_ቀጥሏል
_____________________________
በፓርላማ የፓርቲ መሪዎች እርሳቸውም ሆኑ ፕሬዚዳንቱ ከስልጣን እንዲወርዱ ከጠየቁ በኋላ የሲሪላንካ ጠቅላይ ሚኒስትር ቅዳሜ እለት ስልጣን ለመልቀቅ ተስማምተዋል።
706 views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 23:27:36
ሙስሊም ወገኖቻችንን እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ!
672 viewsedited  20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 07:34:41
ግራ የተጋባ ዓለም የጃፓኑ የቀድሞ ጠ/ሚ ሺንዞ አቤ ለአንድ ዕጩ በምርጫ ቅስቀሳ እያሉ በጠራራ ፀሃይ በአደባባይ ከኋላቸው ጥቃት ደረሰባቸው
--------------------------------------
የቀድሞው የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር አቤ ሺንዞ በምእራብ ናራ ግዛት ውስጥ በመንገድ ላይ በጥይት ተመትተዋል ።ፖሊስ በቦታው ላይ በወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ እስከነመሣሪያው አበቁጥጥር ስር አውሏል።

ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ ለአንድ ዕጩ የምርጫ ቅስቀሳ ንግግር እያደረጉ ነበር።ድንገት ሁለቴ የሚፈነዳ የመሣሪያ ድምፅ ተሰማ። አንገቱ አካባቢ ተመትቶ ወድቆ ሲደማ ታይቷል።

"የ67 አመቱ ሺንዞ አቤ ወድቆ ከነበረበት ወዲያውኑ ወደ ሆስፒታል ተወስዷል።"ሲል የገዢው ሊበራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ምንጭ ለጂጂ የዜና ወኪል ተናግሯል። አለም ግራ ገብቷታል
670 viewsedited  04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 22:20:41
<<ሩስያ ትክክለኛ ጦርነት እስካሁን አልጀመረችም>>-ፑቲን
-------------------------------------
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሪዬንን እና ምዕራባውያን አጋሮቿን ሩስያ በዩክሬን ወታደራዊ ዘመቻዋን በትክክሉ እስካሁን እንዳልጀመረች ከጀመረች መቋቋም የማይችሉት ከባድ እንደሚሆን አስጠንቅቀዋል።
620 views19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 21:54:21 ካልተራዘመ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው እለት የ14ኛ ዙር የጋራ መኖሪያ ቤቶች የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት ያካሂዳል
587 views18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:24:40
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ለተሳታፊ ክለቦች ገንዘብ አከፋፍሏል። በዚህም መሠረት

1. ቅዱስ ጊዮርጊስ - 10,994,819.29
2. ፋሲል ከነማ - 1ዐ,774,922.91
3. ሲዳማ ቡና - 1ዐ,555,026.52
4. ሀዋሳ ከተማ - 10,335,130.14
5. ወላይታ ድቻ - 10,115,233.75
6. ኢትዮጵያ ቡና – 9,895,337 36
7. አርባምንጭ ከተማ - 9,675,440.98
8. ወልቂጤ ከተማ – 9,455,544 59
9. መከላከያ - 9,235,648.21
10. ሀዲያ ሆሳዕና – 9,015,751.82
11. አዳማ ከተማ - 8,795,855.43
12. ባህር ዳር ከተማ –8,575,959.08
13. ድሬዳዋ ከተማ - 8,356,062.66
14. አዲስ አበባ ከተማ-8,136,166.28
15. ሰበታ ከተማ - 7,916,269.89
16. ጅማ አባ ጅፋር – 7,669,373.51

በተጨማሪም ውድድሩን ላስተናገዱ ከተሞች የ2 ሚሊዮን ብር እና የእውቅና ሽልማት ተሰጥቷል።
600 viewsedited  17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ