Get Mystery Box with random crypto!

ለሁሉም የዩንቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ ጉዳዩ፡- የምርምር ጉባኤ ላይ እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ ይ | Bule Hora University

ለሁሉም የዩንቨርሲቲያችን ማህበረሰብ በሙሉ
ጉዳዩ፡- የምርምር ጉባኤ ላይ እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ ይሆናል፡፡
በምርምርና ስርፀት ዳ/ዳይሬክተር አስተባባሪነት 3ኛው አለም ዓቀፍ የምርምር ጉባኤ “Pastoralism and Climate Change resilience” በሚል ርዕስ በቀን 25/09/2015 ዓ.ም (አርብ) ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በኦዳ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስለሚካሄድ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ