Get Mystery Box with random crypto!

የሰበር ዜና መልዕክት ውጊያው ከአሸባሪው ከሕውሓት ብቻ ሳይሆን የውጪ ሀይላት ጋርም በመሆኑ ወ | ሰበር ዜና

የሰበር ዜና መልዕክት

ውጊያው ከአሸባሪው ከሕውሓት ብቻ ሳይሆን የውጪ ሀይላት ጋርም በመሆኑ ወገኔ ንቃ።


ይህ ውጊያ ከውስጥም ከውጪ ሀይላት ጋር መሆኑን ተገንዝበን በአንድነት  በዘር በሀይማኖት ሳንከፋፈል ሰው ስለሆንን ብቻ ፤ ኢትዮጵያውያን ስለሆንን ብቻ የጠላትን ወሬ ሳንሰማ አንድ በመሆን ለሀገራችን ኢትዮጵያ በሕብረት እንቁም።


ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

#አንድነን

#Share

@BreakingNewsEthiopiaa