Get Mystery Box with random crypto!

የሰበር ዜና መልዕክት ምንም ይሁን ምን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች የሚሳዝነው አሸባሪው ሕውሓት ምን | ሰበር ዜና

የሰበር ዜና መልዕክት

ምንም ይሁን ምን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

የሚሳዝነው አሸባሪው ሕውሓት ምንም የማያውቁ ህፃናትና አዛውቶችን ጦር መሳሪያ አስታትቆ ህይወታቸውን መገበሩ ነው።

አሁንም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መንግስት ያቀረበለትን የሰላም ጥሪ አሻፈረኝ አልቀበልም ያለውን እና ወደ ጦርነት የገባውን ይህን አሸባሪ እየደመሰሰው ይገኛል።፣

በተያያዘ ሕውሓት ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳዎችን እየነዛ ህዝቡ እንዲሸበር እያደረገ ስለሚገኝ ጥንቃቄ እናድርግ እንዚህን ከእውነት የራቁ መልዕክቶች Like,share ከማድረግ እንቆጠብ።

ወገን ከሀገራችን ጎን መቆም አለብን

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን


ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

@BreakingNewsEthiopiaa