Get Mystery Box with random crypto!

BU Student's Union

የቴሌግራም ቻናል አርማ bongausuchannel — BU Student's Union B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bongausuchannel — BU Student's Union
የሰርጥ አድራሻ: @bongausuchannel
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.22K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የቦ/ዩ/ተ/ህ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።በዚህ ቻናል ውስጥ የቦንጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን የሚመለከት ትምህርታዊና ጠቃሚ መረጃዎች ይለቀቃሉ።
This is the official telegram channel of BUSU. In this channel educational & useful info about Bonga University students will be released.
MORE INFO @Bonga2010bot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 12:18:14
ኢድ_ሙባረክ እንኳን አደረሳችሁ
3.1K viewsTerefe H/mariam, 09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 20:28:51
Happy Eid! The day is all about love and peace. The Union wish you all every bit of happiness, good health, peace of mind and ample opportunities to succeed in the future. Eid Mubarak!

◈ ━━━━━━━ ⸙ ━━━━━━━ ◈https://t.me/BUSUe
Bonga University Student's Union
3.2K viewsJared, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 16:39:31 ውድ የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎቻችን በሙሉ  መልካም የኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል  እንድሆንላችሁ እየተመኛለን ።
                                      " በጋራ እንችላለን"
2.6K viewsTerefe H/mariam, 13:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 10:53:51
3.1K viewsTerefe H/mariam, 07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:06:35 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ዉስጥ እንደሚሰጥ ተገለፀ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።

በጉብኚታቸዉ ወቅት ከተማሪዎችና ከትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደሚሰጥ ገልጸዋል።

እንደሚኒስትሩ ገለጻ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በኤሌክትሮኒክስ /online/ መስጠት እስከሚጀመር ድረስ በዩኒቨርስቲዎች መሰጠቱ ይቀጥላል።

የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲ እንዲሰጥ የተወሰነው የፈተና ሰርቆትና ማጭበርበርን ለማስቀረት ታስቦ በመሆኑ ተማሪዎች ትምህርት በስራና በታታሪነት የሚገኝ መሆኑን አውቀው በርትተው መማር ፣ማጥናትና ማወቅ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራትን ለማሻሻል በአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፎች ሌሎችንም የተለያዩ እርምጃዎች በመውሰድ ላይ መሆኑንም ፕሮፌሰር ብርሀኑ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ሶስቱንም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የጎበኙ ሲሆን የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ ችግኝም ተክለዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
3.2K viewsJared, 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 19:40:43
ዛሬ ፍፃውን ያገኘው የተቋማችን የማኅበራዊ ሳይንስና የተፈጥሮ ሳይንስ ኮለጅ ተማሪዎች የእግር ኳስ የዋንጫ ጫወታ በተፈጥሮ ሳይንስ አሸናፍነት የተጠናቀቀ ስሆን በጫወታ ሂደት ወቅት አስተዋፀጽኦ ላበረከቱ አስተባባርዎች፣ ዳኞችና ኮከብ ግብ አግብዎች ሴርተፍከት በመስጠት ተጠናቀዋል።
3.4K viewsJared, 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 20:34:13
በዪኑቨርስቲው በተለያዩ የስራ ክፍሎች ያሉ ሰራተኞች በጊቢው ውስጥ ያሉትን ፕሮጄክቶች ተከፋፍለው የንከባከባሉ። እነዚህ የሚንወዳቸው ሹፌሮቻችን የራሳቸውን ድርሻ በመንከባከብበላይ ናቸው። አዎን በጋራ እንችላለን!
https://t.me/BongaUniversityCommunication
3.1K viewsJared, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ