Get Mystery Box with random crypto!

ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat_sport_offical — ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ bisrat_sport_offical — ብስራት ስፖርት™ 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @bisrat_sport_offical
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 134.95K
የሰርጥ መግለጫ

ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-13 07:19:29
ውድ የስፖርት አፍቃሪን እና ስፖርትን የገቢ ምንጭ ማድረጊያ መንገዱ የተረዳቹ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ለእናንተ ምርጥ የ ቤቲንግ ድርጅት እና ዌብሳይት ይዘንላችሁ መጥተናል !

የ ድርጅቱ መጠሪያ Golden betting ይባላል በአይነቱ ለየት ያለ የቤቲንግ ድርጅት ነው ። ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቹ ❸ መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል ።

1, የ እግርኳስ እና የቨርቹዋል ሙሉ ውክልና በመቀበል ከድርጅቱ ጋር አብሮ መስራት ። አብራቹ በጋራ ለመስራት በነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
0919808182
      0912862518

2, ዌብሳይቱን በመጠቀም ቤቲንግ በመጫወት የተሻለ ገቢ ማግኘት ። ከፈለጉበት ባንክ ብር ማስገባት (DEPOSIT) ሆነ ማውጣት (CASH OUT) ይችላሉ ። በነዚህ ስልኮች Screenshots ይላኩልን 0963080906
0963089806

3, እኛ ጋር አካውንት ሲከፍቱ የ 20 ብር (DEPOSIT) በነፃ ያገኛሉ ። እና እስከ 1,000,000 ብር በየጨዋታው ያሸንፋሉ !!

አድራሻ - አዲስ አበባ 22 ጎላጎል ህንፃ ጎን

ዌብሳይቱ www.goldenbetting.bet
             
770 viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 04:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:19:45
ግሬሊሽ፡ “ምርጥ ቦታህ በግራ በኩል ነበር? »

ቲዬሪ ሄንሪ፡ "በሁሉም ቦታ ምርጥ ነበርኩ"

ግሬሊሽ፡ “በምርጥ የእግር ኳስ ጊዜህ ፣ ካይል ዎከርን ድሪብል አድርገህ ታልፈው ነበር? »

ቲዬሪ ሄንሪ፡- “በምርጡ የእግር ኳስ ጊዜዬ?

በየቀኑ ! »

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsSanti rox, 20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 23:01:11
Pep

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsPapa , 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:54:19
26 clean sheets
18 goals conceded

ማርክ-አንድሬ ቴር ስቴገን የ2022-23 የላሊጋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች  ተብሏል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.2K viewsPapa , edited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:20:08
ጃክ ግሬሊሽ ምርጥ ህይወቱን እየኖረ ነው።

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.4K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 19:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 22:09:42
ማንቺስተር ሲቲዎች ደስታቸውን በማንቸስተር ጎዳናዎች እያከበሩ ይገኛሉ

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
3.4K viewsPapa , 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:57:34
ማኑዌል ኡጋርቴ ወደ ፒኤስጂ
“HERE WE GO” done.

€60m ክፍያ ተጫዋቹ ቀድሞውንም ለህክምና ፓሪስ ይገኛል እና ዛሬ ኮንትራቱን ይፈርማል።

(ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
922 viewsSanti rox, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 10:34:29
የብራይተኑ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር ወደ ሊቨርፑል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ ይጠበቃል ።

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.5K viewsSanti rox, 07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 09:06:27
ማንቸስተር ዩናይትድ የሊዮን ጎሬትስካን የባየር ሙኒክን ሁኔታ እየተከታተሉ ነው ። በDeclan Rice ፍለጋ ምክንያት የወደፊት ዕጣው እርግጠኛ አይደለም ።

ተጫዋቹ በባየርን መቆየት ይፈልጋል ነገርግን ዩናይትዶች ይህ ለውጥ እንደ ሆነ ያያሉ ።

(ምንጭ፡ ስካይ)

#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.0K viewsSanti rox, 06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 07:08:19
ውድ የስፖርት አፍቃሪን እና ስፖርትን የገቢ ምንጭ ማድረጊያ መንገዱ የተረዳቹ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ለእናንተ ምርጥ የ ቤቲንግ ድርጅት እና ዌብሳይት ይዘንላችሁ መጥተናል !

የ ድርጅቱ መጠሪያ Golden betting ይባላል በአይነቱ ለየት ያለ የቤቲንግ ድርጅት ነው ። ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቹ ❸ መልካም እድሎችን ይዞ መጥቷል ።

1, የ እግርኳስ እና የቨርቹዋል ሙሉ ውክልና በመቀበል ከድርጅቱ ጋር አብሮ መስራት ። አብራቹ በጋራ ለመስራት በነዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን
0919808182
      0912862518

2, ዌብሳይቱን በመጠቀም ቤቲንግ በመጫወት የተሻለ ገቢ ማግኘት ። ከፈለጉበት ባንክ ብር ማስገባት (DEPOSIT) ሆነ ማውጣት (CASH OUT) ይችላሉ ። በነዚህ ስልኮች Screenshots ይላኩልን 0934657687
0934670887
0920560111

3, እኛ ጋር አካውንት ሲከፍቱ የ 20 ብር (DEPOSIT) በነፃ ያገኛሉ ። እና እስከ 1,000,000 ብር በየጨዋታው ያሸንፋሉ !!

አድራሻ - አዲስ አበባ 22 ጎላጎል ህንፃ ጎን

ዌብሳይቱ Goldenbetting.bet
              Goldenbetting.bet
754 viewsℰℳᗅℕႮℰℒ, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ