Get Mystery Box with random crypto!

HAWASSA UNV የተመደባቹ እናሆ አመታት በአመታት ቀናት በቀናት ሰዓታት በሰዓታት ተተክተው ከድ | Bishoftu preparatory school official channel

HAWASSA UNV የተመደባቹ እናሆ አመታት በአመታት ቀናት በቀናት ሰዓታት በሰዓታት ተተክተው ከድሮ ጀምሮ ስትመኙት ወደ ነበረው universe ወደ ሆነው UNIVERSITY ለመጓዝ ስንቃችሁ ጨርሳቹ ቀናትን እየጠበቃቹ እንደሆን ተስፋ እናደርጋለን:: ጊቢያችንም ልጆቼ ሊመጡ ነው ነገ ተመርቀው ሀገር የሚረከቡት ችግርን ሳይሆን ለሀገሪቷ መፍቴህ የሚያመጡት ውድ ልጆቼ ሊመጡ ነው ብላ ዝግጅቷን ጨርሳ እናንተን መጠበቅ ከጀመረች ሰንበትበት ብላለች......እናንተ ብቻ በሰላም ኑልን እንጂ አዚህ ያለዉን ሁሉንም አብረን እንፈታለን::


የጉዞ ሁኔታ
ከደዘ-----ሸሸመኔ(250 birr)
የሚፈጀው አሪፍ ሹፌር ከሆነ(4hr)
ከዛ የምትወረዱት አዲሱ መናሀሪያ ስለሆን ከአዲሱ መናሀሪያ-------አሮጌው መናሀሪያ በባጃጅ(10 birr)+ከመኪና ስተወረዱ ሌባ ተጠንቀቁ
ከአሮጌው መናሀሪያ -------ወደ ውቢቷ የፍቅር ከተማ ወደ ሆነችው ሀዋሳ(20 birr)
++++ ሀዋሳ ስትደርሱ ጊቢው መናሀሪያ ሳይደርስ ገና ሀዋሳ እንደ ገባቹ መግቢያ ላይ ስለ ሆነ ረዳቱን ብትጠይቁ ይነግሯቹዋል::
...........መልካም ጉዞ.....
PC ይዛቹ ባት መጡ የተሻለ ነው!!!

ለበለጠ መረጃ......@Yts19 ያናግሩን