Get Mystery Box with random crypto!

የሠላም አምባሳደሮቻችን-አሁን ሳቁ ስለታችሁ ሰምሯል!!! ________________________ በ | Biruk Getiso-ብሩክ ገቲሶ

የሠላም አምባሳደሮቻችን-አሁን ሳቁ ስለታችሁ ሰምሯል!!!
________________________
በዚያ በአስቸጋሪና ለህይወታቸው አደጋ ላይ በሚወድቁበት ጊዜ ደፍረው ስለሰላምና እርቅ በድፍረት ባገኙአቸው የመድረክ አጋጣሚዎች ስሰብኩ ያነቡ ነገር ግን በጊዜ የተኮነኑና የተጠሉ ሁለቱ የኢትዮጵያ እንቁኦች የሠላም አምባሳደርነት ቢሰጣቸው እጅግ ደስ ይላል።

የሠላም አምባሳደርነት ሆነም ቀረም ስለታችሁ ስለሠመረ ባለቀሳችሁበት መድረክ እየተደሰታችሁ ማየት እንፈልጋለን።

አርቲስት ታሪኩ ጋንኪሲ እና ኮ/ር ደራሪቱ ቱሉ