Get Mystery Box with random crypto!

Activist ምናምን ነን ለምትሉ ሰዎች! ---------------------------------- | Biruk Getiso-ብሩክ ገቲሶ

Activist ምናምን ነን ለምትሉ ሰዎች!
---------------------------------------
ኢትዮጵያ ውስጥ ሀገራዊ አክቲቭስት የለም።
ሲቀጥል እንኳን ሀገራዊ ይቅርና ከብሔር አክቲቭስት ነን ባዮችም ህዝብ የሚሰማው አክቲቪስት ከጀዋር መሐመድ ውጪ የለም።
አሁን እንደው ጀዋር መሐመድ እንኳ ሠላም ይሻላል ብሎ ዝም ባለበት ሰዓት ያዙኝ ልቀቁኝ ብላችሁ እንቡር እንቡር የሚትሉ የሠፈር አክቲቭስት ነን ባዮች ምን ለማምጣት ነው?
አደብ ግዙ።እናንተ ካላችኋቸው በርካታ ነገሮች ውስጥ የሆነ ነገር ምንም የለም።
ምነው ሠላም ከሰፈነ ስራ የምጠፋባችሁ መስሎአችሁ ነው? ሰይጣን አጀንዳ አያጣም!!!