Get Mystery Box with random crypto!

Activist ምናምን ነን ለምትሉ ሰዎች! ኢትዮጵያ ውስጥ ሀገራዊ አክቲቭስት የለንም። ሲቀጥል | Biruk Getiso-ብሩክ ገቲሶ

Activist ምናምን ነን ለምትሉ ሰዎች!
ኢትዮጵያ ውስጥ ሀገራዊ አክቲቭስት የለንም።
ሲቀጥል እንኳን ሀገራዊ ይቅርና ከብሔር አክቲቭስት ነን ባዮችም ህዝብ የሚሰማው አክቲቪስት ከጀዋር መሐመድ ውጪ የለም። አሁን እንደው ጀዋር መሐመድ እንኳ ሠላም ይሻላል ብሎ ዝም ባለበት ሰዓት ያዙኝ ልቀቁኝ ብላችሁ እንቡር እንቡር የሚትሉ የሠፈር አክቲቭስት ነን ባዮች ምን ለማምጣት ነው?
አደብ ግዙ።እናንተ ካላችኋቸው የሆነው ምንም ነው።
ምነው ሠላም ከሰፈነ ስራ የምጠፋባችሁ መስሎአችሁ? ሰይጣን አጀንዳ አያጣም!!!