Get Mystery Box with random crypto!

የሰው ዋጋው! የሰው ዋጋው እሱ ለነፍሱ የሚሰጣት ዋጋ ነው፣ ሰዎች ለሱ በሚሰጡት ዋጋ አደለም | ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

የሰው ዋጋው!

የሰው ዋጋው እሱ ለነፍሱ የሚሰጣት ዋጋ ነው፣ ሰዎች ለሱ በሚሰጡት ዋጋ አደለም፣

ሰዎች ሊያዋርዱህ አይችሉም አንተ በውስጥህ ውርደት እስካልተሰማህ ድረስ፣

ማንኛውም ሰው ከፍ ሊያረግህ አይችልም፣አንተ ራስህ ከፍ ያልክ እንደሆነ እስካልተሰማህ ድረስ።

@BiniGirmachew    @BiniGirmachew

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን  የቴሌግራም ቻናል