Get Mystery Box with random crypto!

Bule Hora Fc official page

የቴሌግራም ቻናል አርማ bhscop — Bule Hora Fc official page B
የቴሌግራም ቻናል አርማ bhscop — Bule Hora Fc official page
የሰርጥ አድራሻ: @bhscop
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

🙏 እንኳን ወደ ተወዳጁ ቡሌ ሆራ ከነማ .ክለባችን በደና መጡ❗️
═════════════════
#ሁሌም_ስለ_ክለባችን_እንዘግባለን...
🌐ስለ ክለባችን #ቡሌ_ሆራ በስፋት ይዳሰስበታል❗️❗️
👉የስታዲየም ድባቦች
👉የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት
👉የጨዋታ ፕሮግራም ማሳወቅ📌
👉የጨዋታ ሙሉ ድህረ ዳሰሳ
👉የተጨዋቾች ዝውውር
ሀሳብ.አስተያየት👉ካሎት👇በዚህ ያድርሱን
@sadijr

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-04 20:19:10 የነጉ ካፒ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ

በውድድሩ መሳተፍ የምትፋልጉ ቡድኖች ከስሪ ባለው ስልኮች በመደወል መመዝብ ትችላላችሁ

0916535357 ሰይዶ

0915445997 ዮምዩ
200 viewsSaddam ĵř, 17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 15:56:56
468 viewsKING, 12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 15:49:18
ለዞናችን ስፖርት ማደግ ትልቅ አስተዋፆ ስያበረክት ለነበረው እና ለቡሌ ሆራ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ከኦሮሚያ ሊግ እስከ ብሔራዊ ሊግ እንድያድግ ትልቁን ሚና ለተጫወተው ለነጉ መታሰብያ የእግር ኳስ ውድድር ሊዘጋጅ ነው

ይህ ውድድር በየ አመቱ የምደረግ ስሆን በውድድር እጦት አልባለ ቦታ ለምውሉ ለከተማችን ወጣቶችም መልካም ዜና ነው

በዝህ ውድድር ለአሸናፊው ቡድን ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማትም ተዘጋጅቷል


በቀጣይምዝገባው መች እንደሆነ እና ስለ ውድድር ሰፋ ያለ መረጃ አደርሳቿኋለው
494 viewsSaddam ĵř, edited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:53:43 Negu cup bekrbu yijemeral
406 viewsKING, edited  06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:53:18 Kiremtun abren enasalifalen
399 viewsKING, 06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 09:52:05 Negu cup coming soon
397 viewsKING, 06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:09:17 ለሁሉም ጥያቄ 2 ደቂቃ ብቻ ነው የምሰጠው ከዛ በኋላ ተቀባይነት የላቸውም
644 viewsSaddam ĵř, 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 21:08:04 ጥያቄ 3

አቢ ገርባ በውድድር አመቱ ስንት ጎል ነው ያስቆጠረው? የትኞቹ ቡድን ላይ አገባ?
624 viewsSaddam ĵř, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 20:55:15 ጥያቄ 2 ቡድናችን በዝህ አመት ስንት ጎል ነው ያስቆጠረው? ስንት ጎልስ ተቆጠረበት?
591 viewsSaddam ĵř, 17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 20:54:45 ጥያቄ 2


ቡድናችን በዝህ አመት ስንት ጎል ነው ያስቆጠረው?

ስንት ጎልስ ተቆጠረበት?
564 viewsSaddam ĵř, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ