Get Mystery Box with random crypto!

አሜሃ ይብሎሙ ለእለ በየማኑ። ንዑ ለአቡየ ቡሩካኑ ለአቡየ ንዑ። ። ክ | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

አሜሃ ይብሎሙ ለእለ በየማኑ።
ንዑ ለአቡየ ቡሩካኑ ለአቡየ ንዑ።

ክርስቶስ ጻድቃንን በቀኙ ኃጥኣንን በግራው ለማቆም በመጣ ጊዜ በየማኑ በቀኙ የቆሙትን ቅዱሳንን እናንተ የአባቴ ቡሩካን ወደእኔ ኑ ባለ ጊዜ በቸርነቱ በቀኙ ከሚቆሙት ያድርገን።