Get Mystery Box with random crypto!

ቤተክርስቲያንን ያለቀኖና፣ ያለሥርዓት እንድትመራ ሥርዓቷን፣ ቀኖናዋን የሚሽሩ አካላት ሲመጡ ዝም በ | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

ቤተክርስቲያንን ያለቀኖና፣ ያለሥርዓት እንድትመራ ሥርዓቷን፣ ቀኖናዋን የሚሽሩ አካላት ሲመጡ ዝም በል ብላችሁ አትናገሩኝ። በቃ ራሳችሁን ችላችሁ ዝም በሉ። እኔ ግን ሰሚ ባይኖርም እናገራለሁ።