Get Mystery Box with random crypto!

+ ፬:- ሕፃን ያገኘ ሰው ቢኖር ባዕለጸጋ ቢሆን ወስዶ ሊያሳድገው ይገባል። | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

+
፬:- ሕፃን ያገኘ ሰው ቢኖር ባዕለጸጋ ቢሆን ወስዶ ሊያሳድገው ይገባል።
+
፭:- ሩቅ ሀገር የሄደ ሰው የሄደበት ቦታ ባይታወቅ በሕይወተ ሥጋ መኖሩ አለመኖሩ ባይታወቅ ገንዘቡ ቢገኝለት ወደዳኛ ይውሰዱት።
+
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
ክፍል ፳፫ ይቀጥላል
መ/ር በትረማርያም አበባው