Get Mystery Box with random crypto!

ኔትዎርክ ዝግ ስለሆነ ማታ ማታ በቴሌግራም ላይቭ የምንማማረውን ትምህርት ለመማር አልቻልንም። ስለዚ | በትረማርያም አበባው

ኔትዎርክ ዝግ ስለሆነ ማታ ማታ በቴሌግራም ላይቭ የምንማማረውን ትምህርት ለመማር አልቻልንም። ስለዚህ ኔትዎርኩ እስኪከፈት ድረስ ጽሑፉን ብቻ በፌስቡክ ገጼና በቴሌግራም ቻናሌ እለቀዋለሁ። ከዚያ ይከታተሉ። ይጠይቁ። ይህንንኳ የጻፍኩት ዋይፋይ ቤት ገብቼ እንደሆነ ይታወቅልኝ።
የfacebook ገጼ https://www.facebook.com/profile.php?id=100075547015721 ነው።

የዩቲይብ ቻናሌ:- ንሕነ ዘክርስቶስ https://www.youtube.com/@edenawizechristos ነው።

የቴሌግራም ቻናሌ ደግሞ https://t.me/betremariyamabebaw ነው።