መጥቅእ በዓላትና አጽዋማት መቼ እንደሚውሉ ሲያሳውቁን አበቅቴ ደግሞ ሠርቀ ወርኅ እና ሠርቀ ሌሊትን | በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw
መጥቅእ በዓላትና አጽዋማት መቼ እንደሚውሉ ሲያሳውቁን አበቅቴ ደግሞ ሠርቀ ወርኅ እና ሠርቀ ሌሊትን ለማግኘት ይጠቅመናል።
።
ሠርቀ መዓልት የሚባለው ራሱ ቀኑ ነው።ለምሳሌ የመስከረም 1 ሠርቀ መዓልት ራሱ 1 ነው።
ሠርቀ ሌሊት=አበቅቴ+ሠርቀ መዓልት+ሕፀፅ
=9+1+1
=11
ሠርቀ ወርኅ=ሠርቀ ሌሊት+4
=11+4
=15
ሕጸጽ ያልነው።
የመስከረምና የጥቅምት 1
የህዳርና የታህሳስ 2
የጥር እና የየካቲት 3
የመጋቢት እና የሚያዝያ 4
የግንቦትና የሰኔ 5
የሐምሌ እና የነሐሴ 6 ነው
።
ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
መ/ር በትረማርያም አበባው