Get Mystery Box with random crypto!

ያማልም ያሳዝናልም “በቆቦ ከተማ በርካታ ቁጥር ያላቸው ንፁኃን በሕወሓት ታጣቂዎች መገደላቸ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

ያማልም ያሳዝናልም


“በቆቦ ከተማ በርካታ ቁጥር ያላቸው ንፁኃን በሕወሓት ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!

በቆቦ ከተማ በርካታ ቁጥር ያላቸው ንፁኃን በሕወሓት ታጣቂዎች መገደላቸውን በስፍራው የሚገኙ ምንጮች ገልፀዋል። እስካሁን የሟቾቹን አስከሬን ማንሳት እንዳልተቻለም የአይን እማኞቻችን አረጋግጠዋል።ቆቦ ከተማ እስካሁን በሕወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ስትሆን ነዋሪዎቿ መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ ለአማራ ድምፅ አረጋግጠዋል። ታጣቂዎች ቤት ለቤት እየዞሩ በርካታ ንጹኃንን ፋኖ እና ሚሊሻ ናችሁ በሚል ጎዳና ላይ አውጥተው እንደረሸኗቸው የአይን እማኞቹ አረጋግጠዋል።”

- ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እንደገለፀው



ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia