Get Mystery Box with random crypto!

ስለቆቦ ከተማ! “እኔ ባለኝ መረጃ መሠረት የቆቦ ከተማና አካባቢው እስከ አሁኗ ስአት ድረስ በጠ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

ስለቆቦ ከተማ!

“እኔ ባለኝ መረጃ መሠረት የቆቦ ከተማና አካባቢው እስከ አሁኗ ስአት ድረስ በጠላት ቁጥጥር ስር ነው የሚገኘው። አንዳንድ ወገኖችና የማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች የወገን ጦር ቆቦ ገብቷል በማለት የሚሰጡት መረጃ ትክክል አይደለም። ይህም ሆኖ የወገን ጦር በቆቦና አካባቢው እየወሰደው ባለው የተቀናጀ የመልሶ ማጥቃት እርምጃ አማካኝነት ቆቦ ከተማ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ነጻ ሊወጣ እንደሚችል ይታመናል።”

- ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እንደገለፀው!


ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia