Get Mystery Box with random crypto!

ነገሩ የተበላሸው ወራ*ሪው ተኩለሽን ሲቆጣጠረው ነው፤ ተኩለሽ ላሊበላን እና ወልድያን ለመያዝ ቁልፍ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

ነገሩ የተበላሸው ወራ*ሪው ተኩለሽን ሲቆጣጠረው ነው፤ ተኩለሽ ላሊበላን እና ወልድያን ለመያዝ ቁልፍ የሆነ ስትራቴጂካዊ ቦታ ነው!! እና ሁለቱም ከተሞች የመያዝ እድላቸው ሰፊ ነው፤ የእነዚህ ቦታዎች መያዝ ግን የጦርነቱ ፍፃሜ አይደለም! አዲስ አበባ እንኳን ቢገባ እኛ የሀይል አሰላለፋችን ቀይረን መዋጋት ከቻልን ድሉ የኛ ነው የሚሆነው!!
ድል የሚፈልግ አማራ ሁሉ አሰላለፉን አስተካክሎ፣ አላማውን ለይቶ፣ በፅናት ይታገል!
#ድል ለአማራ!


Veronica Melaku

ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia