Get Mystery Box with random crypto!

Update News አሁን ግንባር ላይ የደረሰኝ መረጃ ነው።ጎብየ ዙሪያውን ከፍተኛ | ቤተ-አምሓራ ሚድያ Bete amhara media

Update
News

አሁን ግንባር ላይ የደረሰኝ መረጃ ነው።ጎብየ ዙሪያውን ከፍተኛ ውጊያ አለ።የጠላት ጦር ከባለፈው ሀይል በቁጥር ከፍተኛ ህዝባዊ ሀይል ይዞ የተሰለፈበት ስለሆነ ለወገን ጦር እጅግ አስቸጋሪ ሆኗል።አሁንም ቢሆን ጠላትን ማሸንፍ እምንችልበት እድሉ እጃችን ላይ አለ።አማራም እንደ ትግሬ ህዝብ ማእበል ሆኖ ጠላትን ማሸነፍ ካልቻልን ባለፈው ከተከፈለው መስዋዕትነት በላይ መስዋእትነት እዳይኖር እሰጋለን።

መልእክቱን አድርስልኝ


ከግንባር መረጃዎችን የሚያደርሰውን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ:-

https://t.me/Bete_amharamedia