Get Mystery Box with random crypto!

ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት ! ! ! የምንሻውን ለማግኘት 1. የምንፈልገውን በግል | All Slots Free Spins How To Play Roulette Game Casino Free Slots Games Bet 25

ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት ! ! !

የምንሻውን ለማግኘት

1. የምንፈልገውን በግልፅ ማስቀመጥ
2. በየዕለቱ የምንፈልገው ላይ ትኩረት ማድረግ / በፅሁፍ ፣ በምስጋና፣ በምናብ እናተኩር
3. ተግባራዊ ዕቅድ አውጥተን በየቀኑ መሰረታዊ ተግባር ላይ በወጥነት እንተግብር
4. በማንኛው ሰዓት ንቁ ሆነን የሚሰጠንን የመሻታችንን መልስ ለመቀበል ፍፁም አገልጋይ እንሁን
5. ሁሌም ማስታወስ ያለብን የዘራነው እንደሚበቅል ነው - ገበሬ ዘሩ እንዴት መሬቱን ሰንጥቆ እንደሚወጣ አያውቅም የሚያውቀው ቢኖር የዘራው ካጠጣው ፣ ከተንከባከበው ፣ አረሙን ከነቀለ ፣ ግብዓቱን ከሰጠ እንደሚበቅል ብቻ ነው። እንዴት የሚለው የተፈጥሮው ባለቤት( የፈጣሪ ) ነው ። የእርሱ ትልቅ ድርሻ ዘር መምረጥ ላይ ነው ። በየቀኑ ምን እየዘራን እንደሆነ አስተውለን የምንሻውን ብቻ እንዝራ ከዛም ፈጣሪም ለተፈጥሮ ዘርም ለመዳረሻው ምን ያህል የታመኑ እንደሆኑ እንገነዘባለን ።

ግንቦት 24,2013
ሲሳይ ምህረት

ህይወት ምርጫ ፣ ሂደት እና ውብ ናት ! ! !

@cekuaa
ነገ መልካም ይሆናል !