Get Mystery Box with random crypto!

እንዲው በደፈና 'ወደድኳት! አበድኩላት።' የሚያሰኝ ድፍን ፍቅር አልነበረም የያዘው።በርህራሄ እና | Bemnet Library

እንዲው በደፈና "ወደድኳት! አበድኩላት።" የሚያሰኝ ድፍን ፍቅር አልነበረም የያዘው።በርህራሄ እና በመተሳሰብ ላይ መሰረቱን የጣለ እውን የሚዳሰስ እና የሚጨበጥ፤ንፋስ የማይገፋውና ውርጭ የማያበርደው ፍቅር.....

ወገግታ
                      የሺጥላ ኮኮብ

@Bemnet_Library