Get Mystery Box with random crypto!

ሀኒቾን የምወዳት በጠይም ቆንጆ ፊቷ አልነበረም፤የተማረኩት በጥቁር ዞማ ፀጉሯም አልነበረም፤ያሸነፈች | Bemnet Library

ሀኒቾን የምወዳት በጠይም ቆንጆ ፊቷ አልነበረም፤የተማረኩት በጥቁር ዞማ ፀጉሯም አልነበረም፤ያሸነፈችኝ በየዋህነቷ ነው።ለመድመቅ አለመፍጨርጨሯ ነው።ተፈላጊነትን ለማሳየት አትዳክርም፤ያላትን ለማጉላት አትታከክም።ምንም የሌለውም ሰው እንደሚወደድ ያሳየችኝ ሀኒቾ ነበረች።

  አዎ እሱጋ ያመኛል
             አድሀኖም ምትኩ

@Bemnet_Library