Get Mystery Box with random crypto!

ክፍል - ፫                በሃይማኖት ያሳድገናል ባሳለፍነው መናፍስትን መዋጋት ምን ይ | በማለዳ ንቁ !

ክፍል - ፫                በሃይማኖት ያሳድገናል ባሳለፍነው መናፍስትን መዋጋት ምን ይጠቅመናል የሚለው የትምህርት ክፍሎቻችን ላይ ዲያቢሎስን መዋጋት በመጀመሪያ ምን ማለት እንደሆነ እና እርሱን በመዋጋትም ምክንያትነት የነፍስና የሥጋ መዳንን እንደምንጠቀም ተመልክተናል፡፡ በዚህኛው ርእሳችን ላይ ደግሞ ክፉውን መፋለም በሃይማኖት ለማደግ እንዴት እንደሚጠቅም እንመለከታለን፡፡ ሃይማኖት ማመንንና…