Get Mystery Box with random crypto!

'ኦሮሞ አቃፊ ነው አማራ አቃፊ ነው ትግሬ አቃፊ ነው ጉራጌ አቃፊ ነው አፋር አቃፊ ነው ደቡቡ አ | Belay Bekele Weya

"ኦሮሞ አቃፊ ነው
አማራ አቃፊ ነው
ትግሬ አቃፊ ነው
ጉራጌ አቃፊ ነው
አፋር አቃፊ ነው
ደቡቡ አቃፊ ነው
ምስራቁ አቃፊ ነው
ሰሜኑ አቃፊ ነው
ምዕራቡ አቃፊ ነው"
።።።
ሁሉም ብሔረሰብ..
"አቃፊ ነኝ" ይላል ፣ ሲናገር ሳደምጠው
እና ማን ገፍቷት ነው?
ሀገር በጦርነት ፣ ምትበጠበጠው ?!
።።
በላይ በቀለ ወያ አቃፊ ነው።
#ጢስ አባይ