የበዛ እንደሆነ እንኳንስ ጦርነት ፣ ይመር የለም ወይ ማር? ወይ ታሪክ አልሰራሁ ወይ ደሞ ጠይቄ ፣ ከታሪክ አልማር ለሚሞት አላዝንም ፣ ላለነው "ነፍስ ይማር!" 988 views11:35