Get Mystery Box with random crypto!

ከወለዱስ አይቀር ይወልዳሉ ጀግና ፣ ሞቶም ሚያደርግ ድል ህልም መሠል እውነት ፣ ሚፃፍለት ገድል ቂ | Belay Bekele Weya

ከወለዱስ አይቀር
ይወልዳሉ ጀግና ፣ ሞቶም ሚያደርግ ድል
ህልም መሠል እውነት ፣ ሚፃፍለት ገድል
ቂም በቀልን ሳይሆን
በባርነት ዘመን ፣ ነፃነት የሚያድል
ህዝቡን አስተባብሮ
በአብሮነት አቅም ፣ ጠላት ሚያንበረክክ
ንቆ የመጣውን ፣ አሳፍሮ ሚልክ
እምዬም አብዬም ፣ አንዱ ሰው ምኒልክ!
።።።።።

።።።።
መልካም የውልደት መታሰቢያ ቀን ለአጤ ምኒሊክ ለእቴጌ ጣይቱ እና ለፊት አውራሪ ገበየሁ!!!