Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ቤተሰቦቻችን የአሸናፊ ሰዎች ምሰጢር የሆነው አንዱ ምስጋና በጣም ትንሽ ለሚባሉ ነገሮች | አንድ ሚስጥር

ሰላም ቤተሰቦቻችን
የአሸናፊ ሰዎች ምሰጢር የሆነው አንዱ ምስጋና
በጣም ትንሽ ለሚባሉ ነገሮች እንኳን ምስጋና ስናቀርብ ያመሰገናቸው ነገሮች በዝተው ይመጡልናል
ስላለን ገንዘብ ምስጋና ካቀረብን የበለጠ ገንዘብ እናገኛለን።
የተዋጣም ባይሆን ለግንኙነታችን ምስጋና ብማቀርብ ግንኙነቱ እየተሻሻለ ይሄዳል።
ስለራሳችን ምስጋና ካቀረብን በስራችንም ሆነ በህልማችን እንዲሁም በህይወታችን የተሻሉ መልካም አጋጣሚዎች ይመጡልናል።
ምክንያቱም
ምስጋና በህይወት ውስጥ ያለንን የሚያባዛ መሳሪያችን ነው።
እስኪ የዛሬዋን የንጋት ፀሀይ እንድናይ ስላረከን እናመሰግናለን እንበል።
@dmyenegewa
@baletark