ከባዱን አሁን ስራ! ታሪክ በአንድ ጀምበር አይሰራም! ሁሌም የማይቆም ጥረት ማድረግ አለብህ፤ የምትፈልጋቸው ነገሮች በነፃ አይገኙም ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋ ለመክፈል ራስህን አዘጋጅ! ወዳጄ አሁን ከባዱን ካደረክ ህይወት ቀላል ትሆናለች፤ ቀላሉን ካደረክ ግን ህይወት ትከብድሀለች! @baletark Share ያድርጉ @dmyenegewa መልካም ቀን 73 viewsዳመና መታፈሪያ, 05:18