Get Mystery Box with random crypto!

//ወረደ መንፈስ ቅዱስ// ሃሌ ሃሌ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱስ/፪/ ላዕለ ሐዋርያት ከመ | ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

//ወረደ መንፈስ ቅዱስ//

ሃሌ ሃሌ ሉያ ወረደ መንፈስ ቅዱስ/፪/
ላዕለ ሐዋርያት ከመ ዘእሳት/፪/

ትርጉም፡- ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ያለ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያት ላይ በእሳት አምሳል ወረደ፡፡