Get Mystery Box with random crypto!

“እራሷን ባሪያ ብላ በትህትና ዝቅ ስላደረገች እንጂ ባሪያ ውስጥ ያደረ እንዳይመስልህ በእጅ ባልተሰ | ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

“እራሷን ባሪያ ብላ በትህትና ዝቅ ስላደረገች እንጂ ባሪያ ውስጥ ያደረ እንዳይመስልህ በእጅ ባልተሰራች እና በተቀደሰችው ድንኳን አደረ ይህችም ድንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።”

ቅዱስ ዲዮናስዮስ ዘአርዮስፋጎስ