Get Mystery Box with random crypto!

'ሰንበት ከሁሉ ዕለት ትበልጣለች ሰውም ከሁሉ ፍጥረት ይበልጣል ኖኀ በታቦት (በመርከቡ) ውስጥ ከፍ | ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

"ሰንበት ከሁሉ ዕለት ትበልጣለች ሰውም ከሁሉ ፍጥረት ይበልጣል ኖኀ በታቦት (በመርከቡ) ውስጥ ከፍ ከፍ አደረጋት አብርሃምም በመሠዊያው አከበራት ሙሴ ደግሞ ሕዝበ እስራኤል ሰንበትን በአንድነት ሆነው በእውነት እንዲያከብሩዋት አዘዛቸው፡፡"
       ሊቁ ቅዱስ ያሬድ
መልካም ዕለት ሰንበት!!!