Get Mystery Box with random crypto!

የነገረ ቤተ ክርስቲያን የጥናት ጉባኤ ነገ ግንቦት ፲፱ /፳፻፲፭ ዓ.ም (May 27/2023) ከ | ብሒላተ አበው ወእመት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

የነገረ ቤተ ክርስቲያን የጥናት ጉባኤ
ነገ ግንቦት ፲፱ /፳፻፲፭ ዓ.ም (May 27/2023)
ከምሽቱ 2፡00-4፡00 (19፡00-21፡00 CET) ሰዓት የ ነገረ ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ በ ዙም (zoom) ይካሄዳል። ተሳታፊዎች ከየትኛው የዓለም ክፍል የጉባኤው አካል እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። ለመሳትፈ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ ፡-
https://us06web.zoom.us/j/88662226009?
pwd=T2VvZDFhVTVSN0FqV3dOK0ovWkJaUT09
በጉባኤው እነዚህ ጥናቶች ይርባሉ፡-
1. ከመካከለኛው ዘመን ጀምሮ ያጋጠሙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውጪያዊ ፈተናዎች ዳሰሳ
በ ቀሲስ ፕሮፌሰር ሰሙ ምትኩ
2. ጥቃት፣ ምእመናንና የጋራ ኦርቶዶክሳዊ ማንነት
በዶ/ር እንግዳ ግርማ