Get Mystery Box with random crypto!

ቪዲዮ - በጦርነቱ የተማረኩት ህፃናት ልጆች ምን ይላሉ? '... ለአንድ ባለስልጣን ተብሎ፣ ለአን | B B C News አማርኛ™

ቪዲዮ - በጦርነቱ የተማረኩት ህፃናት ልጆች ምን ይላሉ?

"... ለአንድ ባለስልጣን ተብሎ፣ ለአንድ ሰው ብሎ የሞተውን ሰው እናንተ አላያችሁም የሞተው እንደኔ ቢማረክ ጥሩ ነበር"

"... የትግራይ ህዝብ ይሄን ጁንታ አትመኑት ፣ አትውጡ"

"...አንድ የሀብታም ልጅ እኮ አታገኙም፣ የደሀው ልጅ ነው ፣ የደብረፂዮን ልጅ የለም፣ የጌታቸው ረዳ ልጅ የለም... የትግሬ የደሀ ልጅ ግን አለ፣ የሞተም አለ። የአለም ህዝብ ቢያየን ጥሩ ነው። ዝም ብሎ እየሞትን እያየን ነው"

@bbc_amharic1