Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ወልድያ ከተማ ለማቅናት ያሰበው የትሕነግ ወራሪ ቡድን እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ እግሩ ከሼህ ሁ | B B C News አማርኛ™

ወደ ወልድያ ከተማ ለማቅናት ያሰበው የትሕነግ ወራሪ ቡድን እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ እግሩ ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የትንቢት ሜዳ መሐልና ጠርዝ አልዘለለም።

ቡድኑ የተመኘውን የባሩድ ጸበል ከምድር በሚፈልቅ ብቻ ሳይሆን ከሰማይም በሚዘንብ እየተቸረው ይገኛል።

የትግራይ ወራሪ ሃይል ወልዲያ ከተማን ተቆጣጥሯልም እየተባለ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚነዛው ወሬ ሀሰት ነው ሲሉ የከተማዋ ተቀዳሚ ም/ከንቲባ ዶክተር ዳዊት መለሰ አስታውቀዋል።

ወልዲያ ከተማ በጥላት ቁጥጥር ስር አለመውደቋን እና ሰላም መሆኗን ለሁሉም ማህበረሰብ መግለፅ እወዳለሁ ነው ያሉት ከንቲባው በመግለጫቸው።

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን።
@bbc_amharic1