Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከ0.50 ሳንቲም እስከ 6 ብር ጭማሪ ማድረጉን ገለጸ። የአ | B B C News አማርኛ™

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከ0.50 ሳንቲም እስከ 6 ብር ጭማሪ ማድረጉን ገለጸ።

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ከነገ ጀመሮ ተግባራዊ የሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን አስታውቋል።የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ለውጥን ብቻ መሰረት በማድረግ በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ለተሰማሩ የሚዲ-ባሶች እና የሚኒ-ባስ ታክሲዎች የአገልግሎት ታሪፍ ማስተካከያ ከነገ ሐምሌ 7/2014 ዓ.ም ጀምሮ ከ0.50 ሳንቲም እስከ 6 ብር ጭማሪ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮው አስታውቋል።በዚህም በሚዲ-ባስ 0.50 ሳንቲም እስከ 2.00 ብር የተጨመረ ሲሆን በሚኒ-ባስ 0.50 እስከ 6 ብር ተጨምሯል ተብሏል።

@bbc_amharic1