Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ አየር ኃይል ተመቶ ስለወደቀው አውሮፕላን የአየር ሀይል አዛዥ ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ | BBC አማርኛ

በኢትዮጵያ አየር ኃይል ተመቶ ስለወደቀው አውሮፕላን የአየር ሀይል አዛዥ ሌ/ጄነራል ይልማ መርዳሳ የሰጡት ተጨማሪ መረጃ!!

ከቀናት በፊት በተከለከለ የበረራ አቅጣጫ ከፍታና ወደ ኢትዮጵያ የአየር ክልል መስመር ጥሶ የገባ አውሮፕላን የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ትእዛዝ ባለመቀበሉ በኢትዮጵያ አየር ሃይል ተመቶ መውደቁ መገለፁ ይታወሳል።

በዚህ መሰረት:-

አይነቱ:- የቀድሞ ሶቭየት ህብረት ስሪት አንቶኖቭ 26

የመጫን አቅም:- 5 ቶን እና 40 ወታደሮችን ከነትጥቃቸው የሚይዝ

አጠቃላይ ክብደት:- 24 ሺ ኪሎ ግራም

ንብረትነቱ :- "የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት መሆኑ የታመነበት" በሚል ተጠቁሟል።

የተመታበት ሰአት:- ምሽት 3:30 መሆኑን የኢፌድሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ አሳውቀዋል።

@bbc_amharic1