Get Mystery Box with random crypto!

ባህር ዳር ከነማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ baherdarye — ባህር ዳር ከነማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ baherdarye — ባህር ዳር ከነማ
የሰርጥ አድራሻ: @baherdarye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.11K
የሰርጥ መግለጫ

👉ይህ የባህር ዳር ከነማ ቻናል ነው
ስለ ክለባችን ባህር ዳር ከነማ የሚዘገብበት ትክክለኛ ቻናል ነው፡
🌴 ቀጥታ ስርጭት ዘገባ
🌴 ወቅታዊ መረጃዎች
🌴 የዝውውር ዜናዎች
🌴 እንዲሁም ስለ ክለባችን ባህር ዳር ከነማ ሙሉ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡
ሁሌም ድል ለውሃሰማያዊ ለባሹ ቢዲየ
ለአስተያየትዎና ለጥቆማ ✍️ @Bebish1

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-13 20:18:27
𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ሀብታሙ ታደሠ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል።

ባህርዳር ከተማ ሀብታሙ ታደሰን በ2 አመት ኮንትራት ከ ሀድያ ሆሳዕና የግሉ ማድረጉን አረጋግጧል።
https://t.me/baherdarye
979 viewsbinu, edited  17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 23:37:57 ባህር ዳር ከነማ pinned Deleted message
20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:22:41 ተነስ የጣናው ሞገድ
1.3K viewsbinu, edited  18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:17:18
ባህርዳር ከተማ ፈጣኑን የመስመር ተጫዋች ፍፁም ጥላሁንን አስፈርሟል

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ በማድረግ ያሬድ ባዬ እና ዱሬሳ ሹቢሳን ማስፈረማቸው ሲታወቅ አሁን ደግሞ ፍፁም ጥላሁንን ሦስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ ተቀላቅለዋል።

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘዉ የመስመር ተጫዋቹ ፍፁም ጥላሁን ያለፉትን ሁለት አመታት በአዲስ አበባ ከተማ ቆይታ ማድረግ ችሎ የነበር ሲሆን አሁን ግን ለሁለት ዓመት የጣና ሞገዶቹ ለማገልገል በዛሬዉ ዕለት ፊርማዉን ማኖሩ ተረጋግጧል።

https://t.me/baherdarye
1.4K viewsbinu, 16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:17:01
ባህርዳር ከነማ 2ኛ አዲስ ተጨዋች አስፈረመ !!

የጣና ሞገዶቹ ከሰበታ ከነማ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አስፈርመዋል።

ባለፉት ቀናት ያሬድ ባየን ከፋሲል ከነማ ያስፈረሙት የጣና ሞገዶች ዛሬ ደግሞ አንድ ተጨማሪ ተጫዋች ከሰበታ ከተማ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል።

ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ በንቃት እየሰሩ የሚገኙት ባህር ዳር ከነማዎች ከፍተኛ በጀት መድበው አዲስ ተጨዋቾችን እያስፈረሙ ነው።

ባህርዳሮች ከደቂቃዎች በፊት የሰበታ ከተማውን አጥቂ ዱሬሳ ሹቢሳን ማስፈራማቸው ተረጋግጧል።

አጥቂው ዱሬሳ ሹቢሳ ከዚህ ቀደም አርሲ ነገሌ ፣ አዳማ ከተማና ሰበታ ከተማ የተጫዎተባቸው ክለቦች ናቸው።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ገፃችን ይቀላቀሉ

ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ !!
https://t.me/baherdarye
1.3K viewsbinu, edited  16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:59:10
ያሬድ ባዬ ባህርዳር ከነማን ተቀላቅሏል

በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ ያሬድ ባዬን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን አሳውቋል።
ንጉሱ ወደ ቤቱ ተመልሶአል !!
1.5K viewsbinu, edited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 18:46:10
እንኳን ደስ አላችሁ
===========
የ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ የዋንጫ ባለቤት የኢትዮጵያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ሁኗል።
እንኳን ደስ አላችሁ
3.0K viewssami, 15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 18:19:36
ለዚህ ደጋፊ እንኳን ስትሉ
4.0K viewssami, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 18:04:13
የደረጃ ሠንጠረዥ
3.5K viewssami, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 18:03:38 ተጠናቀቀ| ባህር ዳር ከተማ 1-1 ሰበታ ከተማ

ኦሴ ማዊሊ ሳሙኤል ሳሊሶ
2.9K viewssami, 15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ