Get Mystery Box with random crypto!

ባህርዳር ከተማ ፈጣኑን የመስመር ተጫዋች ፍፁም ጥላሁንን አስፈርሟል አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡ | ባህር ዳር ከነማ

ባህርዳር ከተማ ፈጣኑን የመስመር ተጫዋች ፍፁም ጥላሁንን አስፈርሟል

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ቡድናቸውን በቀጣይ ለማጠናከር እንቅስቃሴ በማድረግ ያሬድ ባዬ እና ዱሬሳ ሹቢሳን ማስፈረማቸው ሲታወቅ አሁን ደግሞ ፍፁም ጥላሁንን ሦስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ ተቀላቅለዋል።

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን የተገኘዉ የመስመር ተጫዋቹ ፍፁም ጥላሁን ያለፉትን ሁለት አመታት በአዲስ አበባ ከተማ ቆይታ ማድረግ ችሎ የነበር ሲሆን አሁን ግን ለሁለት ዓመት የጣና ሞገዶቹ ለማገልገል በዛሬዉ ዕለት ፊርማዉን ማኖሩ ተረጋግጧል።

https://t.me/baherdarye