ኤዞፕ መጻሕፍት — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ azop78 — ኤዞፕ መጻሕፍት
የቴሌግራም ቻናል አርማ azop78 — ኤዞፕ መጻሕፍት
የሰርጥ አድራሻ: @azop78
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.88K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

ኤዞፕ ነባርና ቀደምት መጻሕፍት መገኛ የከተማችን ፈርጥ ቤተ መጽሐፍት። #ቁጥር _1 ሚኒልክ አደባባይ ቴምር ሪልስቴት ፊት ለፊት የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ/ን ህንፃ አቢሲኒያ ባንክ ያለበት 2ኛ ፎቅ ላይ #ቁጥር_2 አራት ኪሎ አባድር ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት የድሮ ጆሊ ባር ጋ ስልክ:- 09 11 72 36 56 0911185548 ለማዘዝ @Azop_mesi @Mesay21

የቻናል ስታትስቲክስ
9.4% የተሳትፎ መጠን
838 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

4 okt 2024
Picture 1 from ኤዞፕ መጻሕፍት 2024-10-04 16:43:05
Picture 2 from ኤዞፕ መጻሕፍት 2024-10-04 16:43:05
Picture 3 from ኤዞፕ መጻሕፍት 2024-10-04 16:43:05
Picture 4 from ኤዞፕ መጻሕፍት 2024-10-04 16:43:05
Picture 5 from ኤዞፕ መጻሕፍት 2024-10-04 16:43:05
የዚህ መጽሐፍ አዘጋጅ ንቡረ ዕድ ኤርሚያስ ከበደ በ ፲፱፻፳፰ በአዲስ አበባ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ተወለዱ። ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ-ኢየሱስ፡ ገና በትምህርት ቤት ግሉ፡ በአሥራ ስነT ዓመት ዕድሜያቸው: "ምናሴ፥ የመከራዬ ደስታ፡ ዓለምን ረታ በሥራ ዓለምና በደርግ፡ የእሥራትና የግዞት፥ ኋላም የስደት ዘመን ሣሎም ከደረሷቸው መጸሕፍት መካከል፣ "ኢትዮጵያዊው፡ በማንነቱ ፍለጋ “ኢትዮጵያ፡ የዓለሙ መፋረጃ!: Ethiopia: The Classic Case እና “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት” የተባሉትን፡ ለንትመትና ለንባብ አብቅተዋል። በ፲፱፻፶፪ ዓ. ም. የመጀመሪያውን፡ የኢትዮጵያ ድርስት ማኅበር: ከጥቂት ደራስያን ጋር አቋቁመው: እስከ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ድረስ: በዋና ጸሓፈነት፡ የበጎ ፈቃድ አገልግሎታቸውን አበርከተዋል፡፡

በ፫ ዓ. ም. በአዲስ አበባ: ደቡብ ሕዝብ ተመርጠው: የመናገሻ ከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ምክር ቤት አባል፥ በ፲፱፻፶፮ ዓ. ም. የቀድሞው: የኢትዮጵያ ቤተ ሕዝብ፡ የሕግ መምሪያ ምክር ቤት አባል፥ በTU፻፷፩ ዓ. ም. በንቡረ እድነት ማዕርግ፡ የኢትዮጵያ ቤተ ሕዝብ፡ ቤተ ምልክናና ቤተ ክህነት ሙሉ ተጠሪ በመኾን: የአኵስም ጽዮን ኣስተዳዳሪ፣ በ36 ዓ. ም. የቀድሞው: የኢትዮጵያ ቤተ ክህነት ጠቅላይ ሥራ አስኪያሃጅ : በ፲፱፷y ዓ. ም. በቀድሞው የኢትዮጵያ ቤተ ምልክና: የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ኾነው አገልግለዋል።



መጽሐፍቶቹ በመደብራችን ይገኛሉ

ኤዞፕ መጽሐፍት !!!
838 viewsኤዞፕ, 13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ኤዞፕ መጻሕፍት በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ኤዞፕ መጻሕፍት 8.88K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @azop78 ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ኤዞፕ መጻሕፍት ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የኤዞፕ መጻሕፍት ቻናል በአሁኑ ጊዜ 8.88K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ኤዞፕ መጻሕፍት ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ኤዞፕ መጻሕፍት ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ኤዞፕ መጻሕፍት avatar
ኤዞፕ መጻሕፍት @azop78
በቴሌግራም ይክፈቱ