Get Mystery Box with random crypto!

AZBAT ELECTRONICS

የቴሌግራም ቻናል አርማ azbat_electronics_guadgets_comp — AZBAT ELECTRONICS A
የቴሌግራም ቻናል አርማ azbat_electronics_guadgets_comp — AZBAT ELECTRONICS
የሰርጥ አድራሻ: @azbat_electronics_guadgets_comp
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 252

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-02-15 17:18:25 https://t.me/SalesNetGather
10 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 20:22:51

8 views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-10 13:08:25

33 views10:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-08 23:06:44 ከትምህርት ተቋማት ጋር ያለን ቁርኝት ያሳስበኛል...

እንደ ግልም እንደ ማህበረሰብም በነዚህ ድርጅቶች ተውጠናል ማንነታችንን እነሱ በሚሰጡን ቁጥር እንድንለካ ተምረናል ትምህርት ጥሩ ነው ማወቅ ደግ ነው ነገር ግን ህይወት ሰፊ ነው የየሰዉ ጎዳናም የተለያየ ነው ይሄንን ከካዱ ሚያስተምሩን ሁሉ ከንቱ ነው። በሮጠ አይደለም ካላሉን ቁጥር ባከማቸ አይደለም ብለው ካልነገሩን ሚነግሩን ሁሉ ትርጉም አልባ ነው። ሰውነታችንን ረስተው የቲዎሪዎች ማከማቻ ካደረጉን ከፈተና በኋላ የምንረሳውን ጉዳይ በመሸምደድ ችሎታችን ከመዘኑን አንድ የተበላሸ ነገር ስለመኖሩ ምስክር ነው።

ይሄንን ማወራው አብሮኝ ከተማረው ባች ሁለት ዐመት ወደ ኋላ "ዝቅ" ያልኩ ሰው ነኝ። (ግን ምን ያህል ስኬታማ ሰው እንደሆንኩ እያያችሁ ነው ) ያው ግን ሰው እንደመሆኔ አንዳንዴ ቢከብድም ራሴን ለውሸት አሳልፌ እንዳልሰጥ ወስኛለሁ። ምን መሰላችሁ አብረውኝ ከተማሩት መሀል ያገቡ ሴቶች አሉ። (ስንት ነገር አስቤ መሰላችሁ ) ከትምህርታቸው ለጊዜውም ቢሆን ተስተጓጉለዋል። እግር ኳስ ቡድን የተቀላቀሉ አሉ። ውጪ የሄዱ አሉ (የአንድ ዓመት ልፋታቸውን ሰውተው) ብቻ ብዙ ብዙ የሆኑ አሉ። እሺ እሱንም ትተን ሁላችንም እኩል ተመረቅን እንበል። ከዛስ? ሁሉም እኩል ይሞሸራል? ሁሉም እኩል ይወልዳል? ሁሉም እኩል ያስተምራል? ሁሉም እኩል ደሞዝ ይቀበላል? ሁሉም እኩል ይድራል? ሁሉም እኩል ይኖራል?

ውሸት ነው ውስጣችን ያለው። ባለጌ ውሸት!

ከትምህርት ተቋማት ጋር ያለን ጤና ቢስ ፍቅር ገዳይ ነው። እውቀት ራስን ማወቅ ነው። እውቀት በፈቃደኝነት ዋጋ በመክፈል የሚገኝ ነገር ነው። እውቀት የዕድሜ ዘመን ነው። ራስን ማሳደግ ነው። በዚህ መስመር እኚህ ምሁራን የተከማቹባቸው ትልልቅ ዩኒቨርሲቲዎች አስፈላጊ ናቸው። ግዴታ ግን አይደሉም። መግባት ይኖርብን ይሆናል የግድ ግን ዛሬ አይደለም። መመረቅ አለብን ዘንድሮ ግን ሊያልፈን ይችላል።
ሩጫ እሽቅድድም አይደለም የያዝነው። ተመርቆ መውጣትም ብቻውን ማዕረግ አይደለም። ራስን ማሳደግ፣ መልካም የሆነ ትርጉም ያለው ነገር ምታበረክቱበት መስመር ላይ መግባት፣ ጥሩ ሰዎችን ማግኘት፣ የድሮ እና የዛሬ መጻሕፍትን ማንበብ፣ ዙሪያችን ላለው ቀውስ የበኩላችንን ፈውስ ማስገኘት፣ በዘመናችን ቢያንስ ለጥቂት ሰዎች ተስፋ ማቆጥቆጥ ምክንያት መሆን፣ መሳቂያ ሰበብ ሆኖ መገኘት፣ ያቺን የመጨረሻ ዕንባ - ያቺን የደስታ ያቺን የዕረፍት ዕንባ ማየት፣ በውድቀት እና በመነሳት መሀል በንባብ እና በውይይት መሀል ራስን በማየትና ከሰው በመጋጨት መሀል ማደግና መብሰል ...

ይሄ ነው ህይወት። ከዚህም በላይ ነው። ከአንድ ተቋም ወረቀት በማግኘት የሚከለከል ነገር ህይወት ሊሆን አይችልም። እዚህ ጋር ልትሞቱለት የሚገባ ምንም ነገር የለም። ራሳችሁን ልትጥሉለት አይገባም። እዚህ ከሰዎቻችሁ ጋር ከቤተሰባችሁ ጋር መሰንበታችሁን የሚያክል ነገር የለም። የልብ ስብራት አለ፣ ዕንባ አለ፣ ጭንቀት አለ፣ ደጅ መጥናት አለ፣ መሰልቸትና ሌላም ብዙ ነገር አለ። ከናንተ ግን አይበልጥም እባካችሁ ሁሉን በልክ አድርጉት...አጠገባችሁ ያለውን ሰውም እዩት። እያሰበ ያለውን አታውቁምና ቀረብ ብላችሁ ጠይቁት።
በተረፈ አትስነፉ ጸንታችሁ ታገሉ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ካቃታችሁ (ያቃተኝ መስሎኝ ነበር አለፍኩት እንደሚሉት ሳይሆን የምር ካቃታችሁ) Take a break! That's too normal.

የቤተሰብ ጫና ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ። ግን በኛ በኩል ነው አብዛኛው ችግር ያለው ብዬ አስባለው። ኮሽ ባለ ቁጥር withdraw አይሞላም ልክ ነው። ስንፍናን ከዝለት ለይተን ማየት አለብን እውነት ነው። ከባድ ፈተና ከፊታችሁ ኖሮ ማይታለፍ ከመሰላችሁ እና ማቆም ካማራችሁ ስንፍና ነው አሸንፉት።

አንዲት አጥንታችሁን ማንቀሳቀስ ቢከብዳችሁና ሁሉ ነገር አልጥም ከፊት ምንም ዓይነት ብርሃን አልታይ ቢላችሁ ከተሰባሪ አቅማችሁ በላይ የሆነ ድርብርብ ጉዳይም ቢገጥማችሁ እና አብረዋችሁ ካሉት ተማሪዎች ጋር የናንተ situation መሠረታዊ ልዩነት እንዳለው ከተረዳችሁ ግን ራሳችሁን አድኑ።

ደግሞ ደግሞ...
የትም አይሄድባችሁም!
በሮጠም አይደለም።


12s መልካም ፈተና። You got this!
50 views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 17:33:58 https://t.me/Cooperative_bank_of_Oromia_bot?start=r0603793343
16 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:44:34 https://t.me/Cooperative_bank_of_Oromia_bot?start=r0603793343
5 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:44:34 Beteseboch yemir yemisera link nw join adriguna instructionun teketelut.
29 views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 11:02:50 https://t.me/Cooperative_bank_of_Oromia_bot?start=r0603793343
49 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 16:42:35 Selam beteseboch yihenin link be metekem le wedajo share bemadreg ye teleyau be Amhara bank yetezegaju Gift yashenifu.

@amharahbanksc1
58 views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ