Get Mystery Box with random crypto!

ለኢትዮጵያ ኢምግሬሽን አገልግሎት በሰመራ እንዲሁም በጋምቤላ የሚገኙ የኢምግሬሽን ሰራተኞች ቢፈተ | Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

ለኢትዮጵያ ኢምግሬሽን አገልግሎት
በሰመራ እንዲሁም በጋምቤላ የሚገኙ የኢምግሬሽን ሰራተኞች ቢፈተሹ መልካም ነው።
ከሁለቱም ቦታዎች በርካታ ጥቆማዎች ደርሰውኛል። ሰመራ ኢምግሬሽን ያለ ገንዘብ አይሰሩም፣ከዚህ አልፎም ውስጥ ላይ በደላሎች ተሞልቷል ብለዋል።
ጋምቤላ ሰራተኞቹ ጭራሽ አይገቡም ብለዋል። በርካታ ህዝብ እየተጉላላ ስለሆነ አስቸኳይ መፍትሔ መስጠት ያስፈልጋል።
አዩዘሀበሻ
"ፈጣን እና እውነተኛ ሀገራዊ መረጃ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ"
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial